የቤተ ክርስቲያናችን አባል ለሆናችሁ ሁሉ ወቅታዊ የሆነ መረጃ ማግኘት እንዲችሉ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መረጃዎች በመሙላት ይተባበሩን። ይህ ፎርም ለአባላት ብቻ ነው።
የደብረ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል በዲሲ እና አካባቢው ሃገረ ስብከት ውስጥ ሆኖ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስት ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሥርዓትና ቀኖና መሰረስ የሚሰጡ አገልግሎቶችን ለምዕመናን በሙሉ የሚሰጥ ሲሆን ለዚህ አገልግሎት መሰጠት ትልቁን ድርሻ የሚወስዱት በአጥቢያው ሰበካ ጉባኤ ተመዝግበው ያሉ አባላት ናቸው። አባላት የቤተ ክርስቲያኑ መተዳደሪያ ደንብ በሚዘረዝረው መሰረት መብትና ግዴታ ያላቸው ናቸው። አባላቱ ለቤተ ክርስቲያኑ ወርሃዊ 15 ዶላር ክፍያ ግዴታ ሲኖርባቸው በተጨማሪ መባ እና አሥራታቸውን በበጎ ፈቃድ ይሰጣሉ። በቤተ ክርስቲያኑ ሰበካ ጉባኤ አስተዳደር ፣ የተለያዩ የአገልግሎት ክፍሎች የመሳተፍ ፣ እንዲሁም አገልግሎት የማግኘት መብት አላቸው።
- ክርስትና / ጥምቀት :- ክርስትና ለማስነሳት አስቀድመው ቢሮ በመደወል ማሳወቅ ያስፈልጋል። በተጨማሪ የንስሐ አባታች ሁን በማማካር ከቤተ ክርስቲያን ሥርዓት አንፃር ማሟላት የሚያስፈልጉ ነገሮችን ቅድመ ዝግጅት በማድረግ በዕለቱ ከጠዋቱ ፭ ሰዓት በቤተ ክርስቲያኑ መገኘት ያስፈልጋል።
- ጸሎተ ፍትሐት
- ቅድስ ጋብቻ / ሥርዓተ ተክሊል
- ጸሎተ
https://shorturl.fm/f0wUT
https://shorturl.fm/KTGt0
https://shorturl.fm/ic8zz
https://shorturl.fm/Gc3bA
https://shorturl.fm/MGTyc
https://shorturl.fm/tBEUa
https://shorturl.fm/ANhRj