
Anfahrt
ውድ የተወደዳችሁ የዚህ ድህረ ገጽ ጎብኚዎች ባጋጣሚም ወይም አስበውት እዚህ ድረ ገጽ ላይ ከመጡ በቅድሚያ በልዑል እግዛብሔር ሥም ሰላምታችን ይድረሳችሁ በዚህ ድረ ገጽ ላይ የመንበረ ቅድስት ድንግል ማሪያም ቤተክርስቲያን በተለያየ ምክንያት የኛን እርዳታ ወይም አገርግሎት ለሚፈልጉ መረጃዎችን የምንልዋወጥበት እንዲሁም በየግዜው Read More …
፩ / የቤተ ክርስቲያኗ አመሠራረት ከተመሠረተ ሃያኛ ዓመቱን እያከበረ በሚገኘው በሙኒከ የኢትዮጵያውያን የባህል ማዕከል አባላትና ከማዕከሉ ውጭ የሃይማኖት ፍቅር ባላቸው ጥቂት አባላት »አምልኮታችን» የምንገልጥበት የራሳችን የሆነ ቤተ ክርስቲያን ለምን አይኖረንም በማለት እንደ ዋዛ በተነሣው አሳብ ላይ ብዙ ውይይት ከተደረገበት Read More …