

በስመአም ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሁድ አምላክ ።
በሙኒክ ከተማ ለምትኖሩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እምነት ተከታዮች በሙሉ
አስቀድመን በልዑል እግዚአብሔር ስም መንፈሳዊ ሰላምታችንን እናቀርባለን።
የቅዳሴ ፕሮግራም
ዘወትር እሁድ ከጠዋቱ 6:30 Uhr bis 9:00 uhr
አድራሻ
Kath.Pfarramt St.Benedikt
Schrenkstraße 2A
80339 München
ወደ ቦታው ለመድረስ
https://goo.gl/maps/KsyWSY1pkCRow23E6