የስረዓተ ቅዳሴ ፕሮግራም

በስመአም  ወወልድ  ወመንፈስ ቅዱስ  አሁድ  አምላክ ።


በሙኒክ ከተማ ለምትኖሩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እምነት ተከታዮች በሙሉ
አስቀድመን በልዑል  እግዚአብሔር  ስም መንፈሳዊ ሰላምታችንን  እናቀርባለን።
የቅዳሴ ፕሮግራም
ዘወትር እሁድ  ከጠዋቱ    6:30 Uhr bis 9:00 uhr
አድራሻ  
 Kath.Pfarramt St.Benedikt
Schrenkstraße 2A
80339 München


ወደ ቦታው ለመድረስ

https://goo.gl/maps/KsyWSY1pkCRow23E6